በ2ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር መክፍቻ ፕሮግራም ላይ የኢመደኤ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛዉ ያስተላለፉት ሙሉ መልእክት

[#if smallImage??]
  [#if smallImage?is_hash]
    [#if smallImage.alt??]
      ${smallImage.alt}
    [/#if]
  [/#if]
[/#if]

ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፤ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትርና የእለቱ የክብር እንግዳ

ክቡራን የተቋማት ዋና ዳይሬክተሮችና ም/ዋና ዳይሬክተሮች
ክቡራን የተቋማት ኮሚሽነር ጀነራሎች ም/ኮሚሽነር ጀነራሎች

ክቡራን የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች
ክቡራን የግሉ ዘርፍ የቴክኖሎጂ ባላቤቶችና አስተረዳዳሪዎች
ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች!
ክቡራንና ክቡራት!
በቅድሚያ ጥሪያችንን አክብራችሁ በ2ኛው የሳይበር ደህንነት ወር የመክፈቻ መርሃ-ግብር ላይ በመገኘታችሁ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት