የመተግበሪያዎቻችንን ደህንነት እንዴት ማስጠበቅ እንችላለን?

Nested Applications

Asset Publisher

ኤጀንሲው ከአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ከሐረሪ ክልል ዉሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጋር የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ

ኤጀንሲው ከአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ከሐረሪ ክልል ዉሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጋር የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ Fri, 23 Jul 2021

ኤጀንሲው በ2013 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና በ2014 መሪ ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ

ኤጀንሲው በ2013 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና በ2014 መሪ ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ Thu, 22 Jul 2021

ኢትዮጵያና እስራኤል የሳይበር ደህንነት ተቋም ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ መከሩ

ኢትዮጵያና እስራኤል የሳይበር ደህንነት ተቋም ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ መከሩ Thu, 22 Jul 2021

ኤጀንሲው ለፋይናንስ ተቋማት የሳይበር ደህንነት ሃላፊዎች ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና ተጠናቀቀ

ኤጀንሲው ለፋይናንስ ተቋማት የሳይበር ደህንነት ሃላፊዎች ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና ተጠናቀቀ Thu, 22 Jul 2021

Asset Publisher

Asset Publisher

News

 • ኤጀንሲው ለፋይናንስ ተቋማት የሳይበር ደህንነት ሃላፊዎች ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና ተጠናቀቀ Thu, 22 Jul 2021
ኤጀንሲው ለፋይናንስ ተቋማት የሳይበር ደህንነት ሃላፊዎች ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና ተጠናቀቀ
 • ኤጀንሲዉ ከተግባረ እድ ፖሊ ቴክኒክ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸዉን የተቋሙን ድጋፍ ሰጪ አባላት አስመረቀ Fri, 25 Jun 2021
ኤጀንሲዉ ከተግባረ እድ ፖሊ ቴክኒክ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸዉን የተቋሙን ድጋፍ ሰጪ አባላት አስመረቀ
 • ግብረሃይሉ ሀገራዊ ምርጫው ሰላማዊና ተዓማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረበ Wed, 23 Jun 2021
ግብረሃይሉ ሀገራዊ ምርጫው ሰላማዊና ተዓማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረበ

Asset Publisher

null የመተግበሪያዎቻችንን ደህንነት እንዴት ማስጠበቅ እንችላለን?

 

በተለያዩ ዲቫይሶቻችን ማለትም በስልኮቻችን፣ በታብሌት፣ በላፕቶፕና በዴስክቶፕ ኮምፒተሮቻችን ላይ የምንገለገልባቸውን መተግበሪያዎች ደህንነታቸውን ማስጠበቅ ይኖርብናል፡፡

ይህም በዕለት ከዕለት መረጃ ማሰሻነት ወይም ማፈላለጊያነት (browsing) የምንጠቀምባቸውን ቀድመዉ የነበሩ (default) መተግበሪያዎችንና ሁሉንም አዳዲስ የሚፈጠሩ መተግበሪያዎችን ለመጠቀም ስንፈልግ ማድረግ የሚገቡን ጥንቃቄዎች ይኖራሉ፡- ከእነዚህም ውስጥ፡-

 • የምንጠቀምባቸውን ዲቫይሶች አካላዊ (physical) ደህንነት ማስጠበቅ፤
 • ለምንጠቀምበት ዲቫይስ ጠንካራ የይለፍ-ቃል መጠቀም፤
 • የዘመነ ጸረ-ቫይረስ መጠቀም፤
 • ለመተግበሪያዎቻቸን አዳዲስ ማዘመኛዎች መለቀቃችውን ማረጋገጥና ማዘመን፤
 • መተግበሪያዎችን ከትክክለኛ ምንጭ ማውረድና መጠቀም፤
 • የምንጠቀምበትን ዲቫይስ አጠቃላይ የኦፕሬቲንግ ስርዓት ማዘመን፤
 • አፕሊኬሽኖችን ከሌሎች አለመውሰድ፤ ይልቅ ከታማኝ የመተግበሪያ ቋት (apps store) ማውረድና በቀላሉ መጠቀም መቻል፤
 • መተግበሪያዎችን በምናወርድበት ወቅት ከድርጀቱ የሚሰጡ ፖሊሲዎችንና ቅድመ ሁኔታዎችን (terms and policies to be seen) መመልከት፤
 • በተለያዩ መተግበሪያዎችና ሌሎች የሳይበር ደህንነት ጉዳዮች ላይ ፈጣን መረጃዎች እንድናገኝ የሳይበር ደህንነት መረጃ ሰጭ ድረ-ገጾችን በመከታተል የተለያዩ የሳይበር ደህንነት ማስጠበቂያ ስልቶችን መተግበር ያስፈልጋል፡፡

Asset Publisher