ተቋማት የሳይበር ደህንነታቸዉን ለማስጠበቅ ሊወስዱ የሚገባቸዉ የመፍትሄ ሃሳቦች

Nested Applications

Asset Publisher

ኤጀንሲው የህጻናት፣ የወጣቶች እና የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ ተገጸ

ኤጀንሲው የህጻናት፣ የወጣቶች እና የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ ተገጸ Wed, 2 Dec 2020

አለም አቀፍ የጸረ-ሙስና ቀን በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ተከበረ

አለም አቀፍ የጸረ-ሙስና ቀን በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ተከበረ Tue, 24 Nov 2020

የኤጀንሲው አመራርና አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት ገለፁ

የኤጀንሲው አመራርና አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት ገለፁ Tue, 17 Nov 2020

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በሳይበር ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በሳይበር ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Mon, 9 Nov 2020

Asset Publisher

Asset Publisher

News

  • ኢትዮጵያ እና እስራኤል በሳይበር ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Mon, 9 Nov 2020
ኢትዮጵያ እና እስራኤል በሳይበር ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
  • ወቅታዊ የሃገራችንን ሁኔታ ምክንያት በማድረግ ከኢመደኤ የተሰጠ የሳይበር ደህንነት ጥንቃቄ ማሳሰቢያ Thu, 5 Nov 2020
ወቅታዊ የሃገራችንን ሁኔታ ምክንያት በማድረግ ከኢመደኤ የተሰጠ የሳይበር ደህንነት ጥንቃቄ ማሳሰቢያ
  • ኢትዮ-ቴሌኮምን በዓመት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ሊያሳጣ በሚችል የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Thu, 5 Nov 2020
ኢትዮ-ቴሌኮምን በዓመት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ሊያሳጣ በሚችል የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

Asset Publisher

null ተቋማት የሳይበር ደህንነታቸዉን ለማስጠበቅ ሊወስዱ የሚገባቸዉ የመፍትሄ ሃሳቦች

 

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ በየትኛዉም ዘርፍ ፣ በየትኛውም ስፍራ የሚገኙ ግዙፍም ሆኑ አነስተኛ ተቋማት በማንኛዉም ወቅት የሳይበር ጥቃት ሰለባ የመሆን እድላቸዉ ከፍተኛ መሆኑን ያመለክታሉ፡፡

በመሆኑም ተቋማት በፍጥነት እያደገ የመጣዉን የሳይበር ጥቃት ለመከላከል ሊወስዱ ከሚገቡ የመፍትሄ አማራጮች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡-

-ተቋማዊ የሳይበር ደህንነት ስትራቴጂ እና ፖሊሲዎችን መንደፍ እና መተግበር፤

-የተለያዩ የሳይበር ስጋት አስተዳደር፣ የአደጋ መልሶ ማገገሚያ እና የስራ ቀጣይነት ፕሮግራሞችን መቅረጽ እና መተግበር፤

-የሳይበር ደህንነት የስራ ክፍልን ከዋናው አደረጃጀት ጋር በማይጋጭ መንገድ ማቋቋም፤ እንዲሁም በተፈጠረው አደረጃጀት ላይ አስፈላጊውን እና ብቁ የሆነ የሰው ሀይል በመመደብ ስራዎችን መስራት፤

-ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ቴክኖሎጂዎች ዘመኑ ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች መቀየር ወይም ማዘመን፡፡

-በተቋማት የወሳኝ አቅም ሳይበር ደህንነት ስታንዳርድን (Critical Mass Cyber Security Requirement Standard) ተግባራዊ ማድረግ፤

Asset Publisher