ኢትዮ-ቴሌኮምን በዓመት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ሊያሳጣ በሚችል የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

Nested Applications

Asset Publisher

ኤጀንሲው የህጻናት፣ የወጣቶች እና የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ ተገጸ

ኤጀንሲው የህጻናት፣ የወጣቶች እና የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ ተገጸ Wed, 2 Dec 2020

አለም አቀፍ የጸረ-ሙስና ቀን በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ተከበረ

አለም አቀፍ የጸረ-ሙስና ቀን በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ተከበረ Tue, 24 Nov 2020

የኤጀንሲው አመራርና አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት ገለፁ

የኤጀንሲው አመራርና አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት ገለፁ Tue, 17 Nov 2020

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በሳይበር ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በሳይበር ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Mon, 9 Nov 2020

Asset Publisher

Asset Publisher

null ኢትዮ-ቴሌኮምን በዓመት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ሊያሳጣ በሚችል የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ጥቅምት 22 2013 የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አጀንሲ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመተባበር ኢትዮ-ቴሌኮምን በዓመት 200 ሚሊየን ብር በላይ ሊያሳጣ በሚችል የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዉለዋል፡፡

በመሆኑም ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ በኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ አራት(4) እና ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት (8) በተካሄደ ኦፕሬሽን በህገ-ወጥ መልኩ ዓለም አቀፍ የስልክ ጥሪዎችን በመጥለፍ በራሳቸው መሰመሮች ለደንበኞች በማቅረብ ህገ-ወጥ ድርጊት ሲፈፅሙ የነበሩ ሦስት ተጠርጣሪዎች በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አማካኝነት በህግ በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ተደርጓል፡፡

ተጠርጣሪዎቹ ከኢትዮ-ቴሌኮም አውቅና ውጪ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የስልክ ጥሪዎችን በማስተላለፍ የራሳቸውን ገቢ ሲሰበስቡ የቆዩ ሲሆን ይህ ህገ-ወጥ ድርጊቱ ባይከሽፍ ኖሮ፤ ኢትዮ ቴሌኮምን በዓመት 200 ሚሊዮን ብር በላይ ሊያሳጣው እንደሚችልም ተገልጿል።

በወንጀል ድርጊቱ የተጠረጠሩት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ሲውሉ፤ ሲገለገሉባቸው የነበሩ 10 ጌትዌይ(ሲምቦክስ) 17 ቲፕሊንክ 59 ሲዲኤም ኤ፣ 3 ራውተር 2ሺህ ሲምካርድ፣3 ላፕቶፕ፣የባንክ ደብተሮች፣ ሲፒኦዎችና ሌሎች ህገ-ወጥ መሳሪያዎች በኢግዚቢትነት ተይዘዋል፡፡

Asset Publisher

Asset Publisher