Asset Publisher

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው እለት በሰጡት ሹመት መሰረት ዶ/ር ሹመቴ ግዛው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ዋና ዳይሬክተር በመሆን የተሾሙ ሲሆን አቶ ከፍያለው ተፈራ ደግሞ የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር በመሆን ከጥር 28/2012 ጀምሮ ተሹመዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው እለት በሰጡት ሹመት መሰረት ዶ/ር ሹመቴ ግዛው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ዋና ዳይሬክተር በመሆን የተሾሙ ሲሆን አቶ ከፍያለው ተፈራ ደግሞ የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር በመሆን ከጥር 28/2012 ጀምሮ ተሹመዋል፡፡

በተመሳሳይ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ኢንጂነር ወርቁ ጋቻና የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ምርምር እና ልማት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር በመሆን የተሾሙ ሲሆን፤የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ወ/ሮ ኢፍራህ ዓሊ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ሆነው መሾማቸው ይታወሳል፡፡

Most Viewed Assets

በብዛት የተነበቡ ዜናዎች

ኢሞቴት ቫይረስ በድጋሚ መከሰቱ ተነገረ
  • ኢሞቴት ቫይረስ በድጋሚ መከሰቱ ተነገረ Thu, 26 Sep 2019
ኢትዮጵያና እስራኤል በሳይበር ደህንነት መስክ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል
  • ኢትዮጵያና እስራኤል በሳይበር ደህንነት መስክ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል Wed, 25 Sep 2019
በኤሌክትሮኒክ መገልገያዎች ላይ የተጋረጠውን የሳይበር ደህንነት ስጋት እንዴት መቅረፍ እንችላለን?
  • በኤሌክትሮኒክ መገልገያዎች ላይ የተጋረጠውን የሳይበር ደህንነት ስጋት እንዴት መቅረፍ እንችላለን? Wed, 25 Sep 2019