Asset Publisher

ለሳይበር ጥቃት አንቀሳቃሽ ምክንያቶች (Motives)

የሳይበርጥቃቶች በግለሰቦች፣ በቡድኖችና፣ በተቋማት እንዲሁም በሃገራት ደረጃ የሚከወኑ ሲሆን ዋንኞቹ የጥቃት አንቀሳቃሽ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸዉ፡-

  • ገንዘብ ለማግኘት
  • ለፖለቲካ ትርፍ
  • የአጥፊነት ፍላጎት
  • መሻት
  • ለበቀል የሚከወኑ