ኤጀንሲው ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምትሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት መስከረም 13 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለ05 ተከታታይ የስራ ቀናት ብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ በሚገኘው አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ  በሰው ኃይል ቅጥር ቡድን ቢሮ ቁጥር 309 አርጅናልና ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ

 የስራ ልምድ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

ደመወዝ

1

ፀሀፊ

 በሴክሬቴሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ያላት ወይም Level 4/ሌቭል 4/ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ /COC/ያለው/ያላት

 

0 ዓመት

 

05

በቋሚነት

5278.00

 

 

 

 

 

አዲስ አበባ,ኢትዮጵያ
ፖ.ሣ.ቁ: 124498
ኢሜል: contact@insa.gov.et
ስልክ: (+251) 011-371-71-14
ፋክስ:  (+251)  011-320 40 37