በብሄራዊ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ጉዳዮች፤ ስታንዳርዶች እና ሴኪዩሪቲ ኮሙኒኬሽን ኔትወርክ ዙሪያ 3ኛው ዙር ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር ተደረገ

በኢንፎርሜሽን  መረብ ደኅንነት አዘጋጅነት ለ4 ተከታታይ ቀናት ሲደረግ የቆየው ይህ ውይይት የተለያዩ ባድርሻ አካላትን ለ3ኛ ዙር ያገናኘ ነበር ፡፡ ከመከላከያ ፤ ከፌደራል ፖሊስ ፤ ከክልል ፖሊስና ከሚመለከታቸው ሌሎች አካላት የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊዎች ነበሩ ፡፡ በወርክሾፑ ላይ የተለያዩ አስተያየቶችንና ግብዓቶችን ለመሰብሰብም ተችሏል ፡፡