አቶ ተመስገን ጥሩነህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 7/2011 .

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ተመስገን ጥሩነህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል፡፡ የኢመደኤ አመራርና አባላት ስኬታማ የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛሉ፡፡