ብሪታንያ በፌስቡክ ላይ ቅጣት አስተላለፈች

ታላቋ ብሪታንያ የፌስቡክ ኩባንያን መቅጣቷን አስታወቀች፡፡ አገሪቱ ቅጣቱን ተፈጻሚ ያደረገችው ፌስቡክ በካምብሪጅ አናላይቲካ አማካኝነት የግለሰብ መረጃዎችን ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠቱ በመረጋገጡ ነው፡፡ ኩባንያው በቅጣቱ 500ሺ የእንግሊዝ ፓውንድ እንዲከፍል መወሰኑንም በዘገባው ተጠቁሟል፡፡

ፌስቡክ ካምብሪጅ አናላቲካ ከተባለ ኩባያ ጋር የ87 ሚሊዮን ተጠቃሚዎችን መረጃ አሳልፎ ሰጥቷል በሚል ከተለያዩ አገራት ክስ ሲቀርብበት መቆየቱ ይታወሳል፡፡

https://thehackernews.com/2018/07/facebook-cambridge-analytica.html