የሃዘን መግለጫ

ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ "ለውጥን እንደግፍ፣ ዲሞክራሲን እናበርታ" በሚል መሪ ቃል ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ እና መንግስታቸው እየወሰደ ላለው የለውጥ እርምጃ ድጋፍና ምስጋና ለመስጠት በተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ ላይ በተከሰተው አሳዛኝ ሁኔታ ለሞቱና ለተጎዱ ወገኖች የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ ለተጎዱ ወገኖች እና ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡

 

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ