ዜና

by in የቴክኖሎጂ ዜና

ማይክሮሶፍት አጻጻፋችንን የሚያሻሽል የሰው ሰራሽ እሳቤ ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል

  አዲስ አበባ ሚያዚያ 30/2011፡- የሰው ልጆችን ድካም ቀላል በማድረግእና በማቀላጠፍ የየሰው ሰራሽ እሳቤ ቴክኖሎጂዎች “artificial intelligence” ከፍተኛ አበርክቶዎች አላቸው፡፡ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ይፋ ያደረገው አዲስ የመጻፊያ አማራጭ ደግሞ የተስተካከሉ ጽሁፎችን በአጭሩ መጻፍ እና ሃሳባቸውን በተመጠነ መልኩ መግለጽ ለማይችሉ አካላት ጥሩ መፍትሄ ሆኖ ብቅ ብሏል፡፡ ማይክሮሶፍት ኩባንያ ይፋ ያደረገው አዲስ አማራጭ ጽሁፍ ስንጽፍ የሰዋሰው ከማስተካከል […]

by in የቴክኖሎጂ ዜና

በአለማችን ከፍተኛ ስጋት ከሆነውን የሳይበር ጥቃት እንዴት ራሳችን መከላከል እንችላን?

  I. ጥሩ የሚባሉ የይለፍ -ቃል ስርዓቶች መጠቀም የይለፍ ቃል ስርዓቶች በቀላሉ ለሳይበር ወንጀለኞች የማይጋለጡ እና ወንጀለኞቹ የተከማቹ መረጃዎችን ከግለሰቡ እውቅና ውጪ እንዳይበረብሩ ማስቻል ይኖርባቸዋል፡፡ የይለፍ-ቃሎች ተጠቃሚው ላይ ተጨማሪ ጫና የሚፈጥሩ መሆን አይገባቸውም፡፡ እጅግ ውስብስብ የሆኑ የይለፍ-ቃሎች የተለያዩ አይነት የይለፍ-ቃል ምዝበራዎችን መከላከል ላይ ብዙም ውጤታማ አለመሆናቸው እና እጅግ ውስብስብ የሆኑ የይለፍ ቃሎች በተቃራኒው ተጠቃሚውን አደገኛ […]

by in የቴክኖሎጂ ዜና

ማይክሮሶፍት ለአርተፍሻል ኢንተለጀንስ እና ብሎክቼይን አዲስ የክላውድ አገልግሎት ይፋ አድርጓል

  አዲስ አበባ ሚያዚያ 25/2011፡-ማይክሮሶፍት ኩባንያ አዲስ የክላውድ አገልግሎት መስጫ ለአርተፍሻል ኢንተለጀንስ እና ለብሎክ ቼይን ቴክኖሎጂዎች መልቀቁን ገልጿል፡፡ ኩባንያው ትላንት ሃሙስ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት ለሶፍትዌር አበልጻጊዎች ግልጋሎቱ የሰፋ አዲስ መሳሪያ መሆኑን አሳውቋል፡፡ የዘርፉ ባለሙያዎቹ የአርተፍሻል ኢንተለጀንሶችን እና ብሎክ ቼይኖችን በቀላሉ ለቢዝነስ አገልግሎት ለማዋል የሚያግዝ መሆኑን ማይክሮሶፍት አሳውቋል፡፡ ይፋ የሆነው መሳሪያው የቀጥታ የኢንተርኔት ላይ ሸማቾች […]

by in የቴክኖሎጂ ዜና

ፌስቡክ ኩባንያ አደገኛ ያላቸውን ግለሰቦች የፌስቡክ ገጽ መዘጋት ጀምሯል

  አዲስ አበባ ሚያዚያ 25/2011፡-የማህበራዊ ሚዲያው የሴራ (ኮንስፓይረሲ) ድረ ገጽ የሆነውን ‘ኢንፎዋርስ’ አቅራቢ አሌክስ ጆንስ፣ የእንግሊዙ ድርገጽ አርታኢ ፖል ጆሴፍ እና የቀድሞው ‘የበሬይትባርት’ አርታኢ ሚሎ ይአኖፓውሎስን በጥላቻ ንግግር ከሷቸዋል። የጸረ አይሁድ መልዕክቶችን ያስተላለፈውና ‘የኔሽን ኦፍ ኢስላም’ መሪ የሆነው ሉዊስ ፋራካሃንም ከታገዱት መካከል ነው። በእንግሊዝ እንደሚገኘው ብሪቴይን ፈርስት አይነት ጸረ እስልምና ቡድኖችንም ፌስቡክ አግዷል። የአሁኑ እርምጃ […]

by in ዜና

አገር አቀፍ የተቀናጀ የክፍያ ስርአት “ደራሽ ፕላትፎርም” የሙከራ ስራውን ጨርሶ ወደስራ ገብቷል

አዲስ አበባ የካቲት 27/2011፡- ደራሽ ፕላትፎርም የመንግስት ተሰብሳቢ ክፍያዎችን ዲጂታላይዝ በማድረግ በአገልግሎት ሰጪዎች፣ በባንኮች፣በክፍያ ሰብሳቢዎች እና በደንበኞች እንደ ድልድይ የሚያገለግል ነው፡፡ ደራሽ የክፍያ ስርዓቱን ዴታ ደህንነቱን በጠበቀ መልኩ መተግበር የሚያስችል ሃገር አቀፍ “ፕላትፎርም ” ነው፡፡ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ(ኢመደኤ) በልጸጎ ወደ ስራ የገባው ፕላትፎርሙ አገልግሎት ሰጪዎች ክፍያቸውን ለመሰብሰብና ለመከታተል የፕላትፎርም አገልግሎት መጠቀም እንደሚችሉ የኢመደኤ የተቀናጀ […]

by in ዜና

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኑነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የስራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ ጥር 22/2011:- በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኑነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በመገኘት የስራ ጉብኝት አድርጓል ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በኤጀንሲው በነበረው ቆይታ በተቋሙ የተሰሩ የተለያዮ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውጤቶች እና ምርትና አገልግሎቶችን ጎብኝቷል፡፡ የኢመደኤ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ኢፍራህ አሊ ለቋሚ ኮሚቴው ባቀረቡት ገለፃ ኤጀንሲው ላለፉት 6 ወራት ያከናወናቸውን ተግባራትና […]

by in የቴክኖሎጂ ዜና

ኡበር የተፈጸመበትን የሳይበር ጥቃት በመደበቁ የ148 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተጥሎበታል

የዘመናዊ ተሸከርካሪዎች አምራች ኩባንያው ኡበር በ2016 የተፈጸመበትን የሳይበር ጥቃት ደብቆ ማቆየቱን ተከትሎ የ148 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተጥሎበታል፡፡ ኩባንያው በፈረንጆቹ 2016 በተፈጸመበት የሳይበር ጥቃት የ57 ሚሊዮን ደንበኞች የግል መረጃ እና የመንጃ ፍቃድ ቁጥሮች ቢጠለፍም ክስተቱን ሳያሳውቅ በመቅረቱ ነው ለቅጣት የተዳረገው፡፡ በወቅቱ ኩባንያው ስለ ሳይበር ጥቃቱ ለደንበኞቹ ከማሳወቅ ይልቅ ለመረጃ በርባሪዎቹ 100,000 ዶላር በመክፈል የመዘበሩትን መረጃ እንዲሰርዙ […]

by in የቴክኖሎጂ ዜና

በፌስቡክ ላይ በተፈጸመ የሳይበር ጥቃት የሶስተኛ ወገን ሳይቶችን ጥቅም ላይ አልዋሉም፡ፌስቡክ

አዲስ አበባ፣መስከረም 23/2018፡- ባለፈው ሳምንት 50 ሚሊዮን የፌስቡክ አካውንቶች ላይ የሳይበር ጥቃት መከሰቱ የሚታወስ ነው፡፡ ፌስቡክ ባወጣው መግለጫም አሁን ላይ የተፈጸመው ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት በሶስተኛ ወገን ሳይቶችን በመጠቀም አለመሆኑን አሳውቋል፡፡ ጥቃቱ ከተፈጸመ በኋላ ምርመራዎችን ማድረጉን እና የመረጃ በርባሪዎቹ ማንኛውንም ዓይነት የፌስቡክ መተግበሪያዎች በመጠቀም አካውንቶችን ከፍተው እንዳልገቡ አሳውቋል፡፡ ፌስቡክ የጥቃቱን መንስዔ በተገቢው መልኩ ሳያጣር ባለፈው ሳምንት […]

by in የቴክኖሎጂ ዜና

የስውር የኢንተርኔት አገልግሎቶች የህግ ማእቀፍ እንደሚያስፈልጋቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ መስከረም፤ 25/2011፡- ለተለያዩ ተግባራት የሚውሉና በስውር የኢንተርኔት ድሮች በሚደረጉ የመረጃ ማሰባሰብ ላይ ሁሉን አቀፍ የሆነ የመመሪያ ማእቀፎች እንዲዘጋጅ ጥሪ ቀረበ፡፡ ሊዘጋጁ የሚገባቸው ስታንደርዶችም በስውር የኢንተርኔት ድር የሚከናወኑ ምርትና የአገልግሎት ሽያጮችን መገምገም እና ለመግለጽ በአጋዥነት የሚውል መሆን እንደሚገባውም ተጠቁሟል፡፡ የጋራ አቋም እና የህግ ማእቀፎችን ለማስቀመጥ ጥሪ የቀረበውም ከዘርፉ ጋር ተያያዥነት ያላቸው አብዛኛዎቹ ጥናቶች ወጥነት […]

by in የቴክኖሎጂ ዜና

ማይክሮሶፍት የዊንዶው 10 የጥቅምት ወር ማሻሻያ ማስቆሙን ገለጸ

አዲስ አበባ መስከረም 29/2011፡- ማይክሮሶፍት የጥቀምት ወር የዊንዶው 10 ኦፕሬቲንግ ሲስተም ማሻሻያ አስቁሟል፡፡ ኩባንው ማሻሻያውን ያስቆመው ከተለያዩ ደንበኞች ፋይሎቻቸው እንደጠፉባቸው ሪፖርት በማድረጋቸውን ተከትሎ እንደሆነ ጠቅሷል፡፡ ማሻሻያውን በተቀመጠው መመሪያ መሰረት ዳውንሎድ ያደረጉ ደንበኞቹም ማሻሻያውን እንዳይጭኑት (install)   ማይክሮሶፍት አሳስቧል፡፡ በደንበኞቹ ጥቆማ መሰረት ችግሩን መመርመሩን እንደሚቀጥል እና እስከዚያው ማሻሻያውን ለጊዜው መግታቱን ኩባንያው በመግለጫው አስፍሯል፡፡   https://www.bbc.com/news/technology-45784482

 • 1
 • 2

  Information Network Security Agency which engaged on Some of our Services include:
  Software Development
  Hardware programming
  Networking
  Network Security
  ... and more...

  ADDRESS

  አዲስአበባ | ብስራተ ገብርኤል , ኢትዮጵያ

  ስልክ

  +251-113-71-71-14

  ኢ-ሜል

  contact@insa.gov.et